በዶ/ር ቴድሮስ ላይ የተሰነዘረው ክስ | ዓለም | DW | 17.05.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

በዶ/ር ቴድሮስ ላይ የተሰነዘረው ክስ

የዓለም የጤና ድርጅትን  ለመምራት በሶስት ዕጩዎች መካከል የሚደረገው ፉክክር የመጨረሻ ዉሳኔ ለማግኘት በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርቶታል፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:36

የተሰነዘረባቸው ክስ የማሸነፍ ዕድላቸውን ያጠባል ተብሏል

ከተፎካካሪዎቹ መካከል ለማሸነፍ ከፍተኛ ግምት በተሰጣቸው በቀድሞዉ የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም እና በእንግሊዛዊው ዶ/ር ዴቪድ ናባሮ መካከል የቃላት ጦርነት የተቀላቀለበት ዘመቻ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ማገባደጃ በኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ላይ በዶ/ር ናባሮ አማካሪ የተሰነዘረው ክስ የዶ/ር ቴድሮስን የማሸነፍ ዕድል የሚያጠብ ነው ተብሎለታል፡፡ የካናዳው ወኪላችን በጉዳዩ ላይ ባለሙያ አነጋግሯል፡፡ ዘገባውን ለማድመጥ የድምጽ መስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡

 

አክመል ነጋሽ 

 

ተስፋለም ወልደየስ

ነጋሽ መሐመድ
 

Audios and videos on the topic