በድርቅ ለተጎዱ የሚደርስ የርዳታ መዋጮ | ኢትዮጵያ | DW | 29.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በድርቅ ለተጎዱ የሚደርስ የርዳታ መዋጮ

ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅ ለተጎዳው ህብተሰብ ከተለያዩ አካላት የሚደረገው የርዳታ መዋጮ መጠኑ ይለያይ እንጂ ርዳታዉ እንደቀጠለ መሆኑ ተገለፀ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:54
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:54 ደቂቃ

የርዳታ መዋጮዎች በኢትዮጵያ

ከድርጅቶች፣ የንግድ ተቋማት እና ግለሰቦች ርዳታ ከሰጡት ጎን፤ 52ኛ ዓመቱን ያከበረው የኢየሩሳሌም ድርጅት የሚገኝበት ሲሆን 500 000 ብር መለገሱን አስታውቋል። ስለ ርዳታ መዋጮዎች እና ለተጎጂዎች ስለሚደረገው ድጋፍ የአዲስ አበባው ወኪላችን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic