በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች የሚደርስ ርዳታ  | ኢትዮጵያ | DW | 02.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮች የሚደርስ ርዳታ 

በኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች በሚኖሩበት አካባቢ ለተከሰተዉ ድርቅ መንግሥት አስፈላጊዉን እገዛ እያደረገ መሆኑን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ቅነሳ ሥራ አመራር ኮሚሽን መግለፁ ተነገረ።  ድርጅቱ በተለይ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገረዉ ድርጅቱ በተለይ የአርብቶ አደሮች እንስሳትን ለመታደግ መኖ እየቀረበላቸዉ መሆኑ ተገልፆአል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:43

ርዳታ ለአርብቶ አደሮች  

ድርጅቱ በተለይ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገረዉ ድርጅቱ በተለይ የአርብቶ አደሮች እንስሳትን ለመታደግ መኖ እየቀረበላቸዉ መሆኑ ተገልፆአል። ዝርዝሩን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ልኮልናል። 


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ 
 

Audios and videos on the topic