በድርቅ ለተጎዱት የኢትዮጵያዉያን ርዳታ | ኢትዮጵያ | DW | 23.06.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በድርቅ ለተጎዱት የኢትዮጵያዉያን ርዳታ

በዩናይትድ ስቴትስ ኮሎራዶ ግዛት የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ኢትዮጵያ ዉስጥ በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ዜጎች የሚዉል የ41 ሺህ ዶላር ድጋፍ ሰጡ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:52

በድርቅ ለተጎዱት ርዳታ

ኢትዮጵያዉያኑ የገንዘብ ርዳታቸዉን በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ መርሃግብር በእንግሊዝኛ ምህጻሩ WFP አማካኝነት ለእርዳታ ፈላጊዎቹ እንዲደርስ ማድረጋቸዉም ተገልጿል። በቀጣይም ተጨማሪ የእርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃግብር መንደፋቸዉንም የዋሽንተን ዘጋቢያችን ናትናኤል ወልዴ በላከዉ ዘገባ ጠቅሷል።

ናትናኤል ወልዴ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic