በዳውሮ ዞን የተጨማሪ ወረዳ ጥያቄ | ኢትዮጵያ | DW | 20.02.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በዳውሮ ዞን የተጨማሪ ወረዳ ጥያቄ

በደቤብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን የዲሳ እና ዙሪያው አካባቢ ኗሪዎች የወረዳ መስተዳድር እንዲመሰረትላቸው እየጠየቁ ነው። የመንግስት ባለስልጣናት ግን አካባቢው ለወረዳ መስተዳድር መሰረታዊ መመዘኛዎችን ኣያሟላም እያሉ ነው። በዚሁ ምክኒያት ተቃውሞ ያሰሙ

ወገኖች እየታሰሩ ነው ተብሏል።
የአካባቢው ባለስልጣናት በበኩላቸው በዚህ ምክኒያት የታሰረ ሰው የለም ይላሉ።

ጃፈር ዓሊ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic