በደቡብ ኢትዮጵያ ድርቅ ተማሪዎችን ከትምህርት ማስተጓጎሉ | ኢትዮጵያ | DW | 05.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ድርቅ ተማሪዎችን ከትምህርት ማስተጓጎሉ

በኢትዮጵያ በድርቅ በተጠቁ አካባቢዎች ያሉ በርካታ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸዉ እየተስተጓጎሉ መሆኑ ተገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ጉጅ ዞን ብቻ ሁለት ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸዉን የዞኑ የትምህርት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገልጸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:49
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:49 ደቂቃ

በደቡብ ኢትዮጵያ ድርቅ ተማሪዎችን ከትምህርት ማስተጓጎሉ

 የትምህርት ሚንስትርና የብሄራዊ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በበኩላቸዉ ችግሩን ለመፍታት እየሠራን ነዉ ብለዋል። ፀሐይ ጫኔ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች