በደቡብ ኢትዮጵያ የጉጂ ኦሮሞና ቡርጂ ግጭት | ኢትዮጵያ | DW | 11.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በደቡብ ኢትዮጵያ የጉጂ ኦሮሞና ቡርጂ ግጭት

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል በአገረ ማርያም ኗሪ በሆኑ በጉጂ ኦሮሞና በቡርጂ ጎሳዎች መካከል የተቀሰቀሰዉ ግጭት ከቀናት በኋላ ዛሬ የተረጋጋ ቢመስልም ኗሪዎች ከቤት መዉጣት እንዳልቻሉ በተለይ ለዶቼ ቬለ አስረድተዋል።

የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት

የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት

በአንፃሩ የአገረ ማሪያም ምክር ቤት አንድ ባለስልጣን ህዝቡ መደበኛ ህይወቱን ቀጥሏል ይላሉ።