በደቡብ አፍሪቃ የአእምሮ ሕሙማን ችላ መባል | አፍሪቃ | DW | 08.02.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

በደቡብ አፍሪቃ የአእምሮ ሕሙማን ችላ መባል

በደቡብ አፍሪቃ በጋውቴንግ ግዛት ባለፈው አውሮጳዊ ዓመት 2016 ወደ 1,900 የሚጠጉ የአእምሮ ሕመምተኞች  ተገቢው ህክምና እና ክትትል ይደረግላቸው ከነበረው ተቋም ግል ወጪ ለመቆጠብ ሲባል ሕጋዊ እውቅና ወደሌላቸው መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንዲዛወሩ በመደረጉ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:38

በደቡብ አፍሪቃ ችላ የተባሉ 94 የአእምሮ ሕሙማን ሞት

 አስፈላጊውን ሙያዊ ክትትል ባለማግኘታቸው 94 ሕመምተኞች ሕይወታቸው አልፋለች።  ይህን ብርቱ ወቀሳ ያፈራረቀ ቅሌት ተከትሎ የግዛቱ ጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዋና ስራ አስፈጻሚ  ስልጣናቸውን ለቀዋል።

መላኩ አየለ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic