በይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ | ኢትዮጵያ | DW | 24.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ

ባለፈው ቅዳሜ ከአዲስ አበባ 261 ኪ ሜ ርቃ በምትገኘው ይርጋለም ከተማ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ በሬክተር መለኪያ 5,0 ነበር።

default

መንቀጥቀጡ ከአንዳንድ የጭቃ ቤቶች ማፍረስ በቀር በሰው ህይወት ላይ ያስከተለው ጥቃት እንደሌለ፤ ክስተቱን በቦታው ሊያጣሩ የሄዱ ልደት አበበ ያነጋገረቻቸው ባለሙያ አስታወቁ። ባለሙያው -ዶክተር አታላይ አየለ፤ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፤ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስ ተመራማሪና አስተማሪ ናቸው።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ