በዩኤስ አሜሪካ የተከሰተው ድርቅ | ዓለም | DW | 07.08.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በዩኤስ አሜሪካ የተከሰተው ድርቅ

በመላ ዩኤስ አሜሪካ አሳሳቢ ድርቅ ተከሰተ። ያሜሪካ የግብርና ጽሕፈት ቤት ህብረት ከፍተኛ የኤኮኖሚ ባለሙያ ለዶይቸ ቬለ እንዳስታወቁት፡ ሀገሪቱ ካለፉት ስድሳ ዓመታት ወዲህ ይህን በመሰለ ድርቅ ስትመታ ያሁኑ የመጀመሪያ ጊዜ ነው።

 በተለይ ደቡባዊና ማዕከላይ የሀገሪቱን ከፊል አብዝቶ በጎዳው ድርቅ ሰበብ የበቆሎና የአኩሪ አተር እጥረት በሀገር ውስጥና በውጭ ገበያ ላይ ቀውስ እንዳይፈጥርም ስጋት መፈጠሩንም ባለሙያው አክለው ገልጸዋል።


አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ
ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች