በየመን ጦርነትና አጠያያቂው የኤርትራ ተሳትፎ | አፍሪቃ | DW | 02.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

በየመን ጦርነትና አጠያያቂው የኤርትራ ተሳትፎ

በተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት የሶማሊያና ኤርትራ ጉዳይ ተመልካች ኮሚቴ ባለፈው ጥቅምት ወር ባወጣው ዘገባ ኤርትራ በየመን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ለሳኡዲ መራሹ የአረብ ጦር የባህርና የአየር ክልሏን መፍቀዷን ገልጾ ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:55

የመንና ኤርትራቢያንስ 400 የሚሆኑ ወታደሮቿን በጦርነቱ ለማሳተፍ ወደ የመን ሳትልክ እንዳልቀርችም በተጨማሪ አስታውቋል። የተመድ የሶማሊያና ኤርትራ ጉዳይ ተመልካች ኮሚቴ ኤርትራ ከሳኡዲ ጋር የጀመረችው ወታደራዊ ትብብር የጸጥታው ምክር ቤት የጦር መሳሪያ ማእቀብ የጣሰ ስለመሆን አለመሆኑ እያጣራ ይገኛል።

ናትናኤል ወልዴ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic