በየመን ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ችግር | ኢትዮጵያ | DW | 03.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በየመን ያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ችግር

ከአፍሪቃው ቀንድ በየወሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ወደ የመን እንደሚገቡ ተገለጸ።

default

ይህን ያስታወቀዉ በእንግሊዘኛው ምህፃርሩ(IOM) በመባል የሚታወቀው ወደ ውጭ ሀገሮች የሚሄዱ ስራ ፈላጊዎችን ጉዳይ የሚከታተለው የተመድ መስሪያ ቤት ነዉ። የአይ ኦ ኤም ቃል አቀባይ ወይዘሮ ቴሬዛ ዛካሪያ ለዶይቸ ቬለ እንዳስረዱት፣ ጥቂቶቹ ስደተኞች ሶማልያውያን ሲሆኑ ብዙዎቹ ግን ከኢትዮጵያ የሄዱ ናቸው።

አርያም ተክሌ

መሥፍን መኮንን

Audios and videos on the topic