በየመን የኢትዮጵያ ስደተኞች እንግልት | ኢትዮጵያ | DW | 21.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በየመን የኢትዮጵያ ስደተኞች እንግልት

የመን ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ላይ እንግልትና ስቃት ትፈጽማለች ሲል ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅት Human Rights Watch ዛሬ ይፋ ባደረገዉ ዘገባዉ አስታወቀ።

default

የድርጅቱ ዘገባ እንደሚለዉ ወደየመን የሚገቡ ሶማሌያዉያን ወዲያዉ ተቀባይነት ሲያገኙ ኢትዮጵያዉያን ግን በህገወጥ ስደተኝነት ተመድበዉ ለእስርና በግዴታ ወደኢትዮጵያ ለመመለስ ይዳረጋሉ።

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ