በየመን የተጠለፉ የውጭ ዜጎች የገጠማቸው አሳዛኝ ዕጣ፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 16.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በየመን የተጠለፉ የውጭ ዜጎች የገጠማቸው አሳዛኝ ዕጣ፣

በየመን ስለተጠለፉት የውጭ አገር ዜጎች ፣ ብዙ የዜና ምንጮች ፣ የጀርመን ዜግነት ያላቸው 2 ሴቶችና አንዲት ደቡብ ኮሪያዊት መገደላቸውን የገለጹ ሲሆን ፣

default

ይኸው ዜና ተዓማኒነት ያለው መሆኑን የጀርመንና የኮሪያ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴሮች አረጋግጠዋል።ሌሎቹ ጠላፊዎች ግን ፣ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ እስካሁን ማረጋገጥ አልተቻለም።

ዩርገን ስታያክ/ልደት አበበ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic