በየመን የሰብዓዊ ቀውስ ያሰጋት ታይዝ | ዓለም | DW | 30.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በየመን የሰብዓዊ ቀውስ ያሰጋት ታይዝ

በየመን ከመዲናይቱ ሰንዓ እና ከወደብ ከተማ ኤደን ቀጥላ ሶስተኛዋ በትልቅ ከተማ ታይዝ አሳሳቢ የሰብዓዊ ቀውስ መደቀኑ ተገለጸ። በከተማይቱ በቂ ምግብም ሆነ መድሐኒት ተጓድሎ ይገኛል።

የሁቲ ዓማፅያን ታይዝን ከተቆጣጠሩ ወዲህ ሀኪም ቤቶች በቁስለኞች ተጣበዋል። ወደ ሳውዲ በሸሹት ፕሬዚደንት አብድ ማንሱር ሀዲ መንግሥት አንፃር የሚዋጉት የሁቲ ዓማፅያን ከተማይቱን ከተቆጣጠሩ ወዲህም፣ የዶይቸ ቬለ ዘጋቢ እንደምትለው፣ ሁኔታዎች እየከፉ ሄደዋል።

ኮርኔሊያ ቬገርሆፍ/ይልማ ኃይለሚካኤል

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic