በየመን አልቃይዳ ላይ የተከፈተ ዘመቻ | ዓለም | DW | 22.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

በየመን አልቃይዳ ላይ የተከፈተ ዘመቻ

የመን ውስጥ ከሳምንቱ መጨረሻ አንስቶ በሰው አልባ አይሮፕላኖች ጭምር ተጠርጣሪ የኧልቃይዳ አሸባሪዎች እየተገደሉ እንደሆነ ዘገባዎች ያስረዳሉ።

ቁጥራቸውም 55 መድረሱም ተነግሯል። ይሁንና ታጣቂዉ ቡድንም እጅ አልሰጠም። በአፀፋው ዛሬ የፀጥታ ኃይል ባለስልጣናትን ህይወት ማጥፋቱ ተገልጿል፤ እንዲሁም በሚካሄደው ዉጊያም የሰላማዊ ሰዎችም ህይወት ጠፍቷል። የየመን መንግሥት በዮናይትድ ስቴትስ ድጋፍ በአሸባሪዎች ላይ እያደረሰ ነው ስለተባለው ጥቃት ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ለመረዳት ሰንዓ ወደሚገኘው ወኪላችን ግሩም ተክለ ሐይማኖት ደውለናል።

ግሩም ተክለ ሐይማኖት

ልደት አበበ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic