በየመን ብዙ ሰዎች ተገደሉ | ዓለም | DW | 18.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በየመን ብዙ ሰዎች ተገደሉ

ዛሬ የየመን መዲና ሰነዓ በዓመጽ ስትናወጥ ነው የዋለችው። ተቃውሞ ከተጀመረ ወዲህ በርካታ ሰዎች የተገደሉት ዛሬ ነው።

default

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አደባባይ መውጣታቸውን ተከትሎ የጸጥታ ሃይሎች እርምጃ በመውሰድ 30 ሰዎች መግደላቸውና 200 ማቁሰላቸው ተዘግቧል። የየመኑ መሪ አብደላ ሳሌህ ከስልጣን እንዲወርዱ በመጠየቅ የተጀመረው ተቃውሞ ከአንድ ወር በላይ ቢሆነውም እንደዛሬው የከፋና በርካታ ሰዎች የተገደሉበት ግጭት ግን አልነበረም። ነጋሽ መሀመድ በጉዳዩ ዙሪያ የጂዳውን ዘጋቢያችንን በስልክ አነጋግሮታል።

ነቢዩ ሲራክ

መሳይ መኮንን

ነጋሽ መሀመድ