በዝዋይ የፖለቲካ እሥረኞችና የረሃብ አድማ | ኢትዮጵያ | DW | 12.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በዝዋይ የፖለቲካ እሥረኞችና የረሃብ አድማ

አሁን በሥልጣን ላይ ያለው የኢትዮጵያ መንግሥት ባወጣው ፀረ ሽብር ሕግ ሳቢያ ተይዘው ዝዋይ እሥር ቤት የሚገኙ 19 የፖለቲካ ሰዎች፣ የረሃብ አድማ ማድረጋቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል። የታሣሪዎቹ ቤተሰቦች ፣ እንዳይጠይቋቸው

default

እና ምግብም እንዳይገባላቸው መከልከሉንም ፣ ራሳቸው ቤተሰቦቻቸው ለ ዶይቸ ቬለ ዘጋቢ አስረድተዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic