በዛክሰን አንሀልት የተስፋፋው የውጭ ዜጎች ጥላቻ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.04.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በዛክሰን አንሀልት የተስፋፋው የውጭ ዜጎች ጥላቻ

በጀርመን የዛክስን አንሀልት ፌዴራዊ ክፍለ ሀገር በምትገኘው የትረግሊትስ ከተማ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በአንድ ለስደተኞች በተዘጋጀ መኖሪያ ህንፃ ላይ የተጣለውን አሳዛኝ የቃጠሎ ጥቃት ጀርመናውያን እና ፖለቲከኞቻቸው አውግዘውታል።

Demonstration gegen Ausländerfeindlichkeit in Tröglitz nach Brand in zukünftiger Asylbewerberunterkunft

የትረግሊትስ ነዋሪዎች በፀረ የውጭ ዜጎች ጥላቻ ሰልፍ ላይ

የከተማይቱ ነዋሪዎችም ወንጀሉን በማውገዝ አደባባይ ከመውጣታቸውም ሌላ ስደተኞችን ተቀብለው ለማስተናገድ ዝግጁነታቸውንም አሳይተዋል። ወንጀሉን የፈፀሙት የቀኝ አክራሪዎች ሳይሆኑ እንደልቀሩ ጥርጣሬ ተሰምቶዋል። አሁን በወደመው የመኖሪያ ህንፃ ውስጥ በሚቀጥለው ወር 40 ስደተኞች ይገባሉ ተብሎ ነበር የተቀደው።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic