በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የገና በዓል አከባበር | ኢትዮጵያ | DW | 08.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የገና በዓል አከባበር

የፈረንጆቹን ገና ና አዲስ ዓመት ያከበሩ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያውያኑን ገና እያከበሩ ነው። በሰው ሀገር ሕግና ስርዓት የመገዛት ነገር ሆኖ ዛሬ እንደ በዓል ተቆጥሮ ስራ ዝግ ባይሆንም የፆመው

ፆሙን ፈቶ ባጋጣሚም ሆነ በራሱ ፍላጎት ዕረፍት ማግኘት የቻለውም ተሰባስቦ በዓሉን ማክበሩ አልቀረም። ስራ የዋለውም ሰው ማምሻውን ተሰባስቦ የእንኳን አደረሰህ ምኞቱን መለዋወጡ አብሮ መብላት መጠጣቱ አይቀርም። በሳውዲ ዐረቢያ፡ በእሥራኤል በጀርመን፡ በብሪታንያ፡ በዩኤስ አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ዕለቱን እንዴት እንደሚያከብሩት በነዚሁ ሀገራት የሚገኙት ወኪሎቻችን የተለያዩ ዘገባዎች ልከውልናል።

ነቢዩ ሲራክ፡ ግርማው አሻግሬ፡ ይልማ ኃይለ ሚካኤል፡ ሀና ደምሴ እና አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ፡

Audios and videos on the topic