በውጭ ሐገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን | ባህል | DW | 05.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

በውጭ ሐገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን

በዛሬው የባህል መድረክ መሰናዶዋችን፤ ለረፍት ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ አባትና ልጅን እንግዳችን አድርገናል።

default

በዋሽንግተን ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን

በባዕድ ሐገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባህላቸውን ምን ያህል ይጠብቃሉ፣ ምን ያህልስ ለማሳደግ ጥረት ያደርጋሉ? እንግዶቻችን በመንፈቅ የዋሽንግተን ቆይታቸው የታዘቡትን ያጫውቱናል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic