በዌስተርን ዩኒየን በኩል ወደ ሀገር ገንዘብ የመላኩ ድርጊት | ኤኮኖሚ | DW | 29.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኤኮኖሚ

በዌስተርን ዩኒየን በኩል ወደ ሀገር ገንዘብ የመላኩ ድርጊት

በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የሌሎች ሀገሮች ዜጎች ለቤተሰብ እና ለወዳጅ በዌስተርን ዩኒየን በኩል ገንዘብ ይልካሉ።

default

የዌስተርን ዩኒየን ቢሮ

በዚሁ ርምጃቸው ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን ለሀገሮቻቸውንም ርም ድጋፍ ሆነዋል። በወቅቱ የሚታየው የፊናንስ ቀውስ በዚሁ ገንዘብ የሚልኩበት ድርጊት ላይ ተጽዕኖ ማሳረፉ አልቀረም። የዋሽንግተን እና የአዲስ አበባ ወኪሎቻችን በዩኤስ የሚኖሩ አንድ ለዘመድ ገንዘብ የላኩ አንድ ኢትዮጵያዊን እና በአዲስ አበባም የተላከላቸውን ወይዘሮ አነጋግረው ዘገባ አጠናቅረዋል።

አበበ ፈለቀ/ታደሰ እንግዳው/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic