በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግሥት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ  | ኢትዮጵያ | DW | 06.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከመንግሥት የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ 

የኢትዮጵያ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ  በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትናንት አዲስ አበባ ላይ ለውጭ መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:15

ከስዑድ አረብያ እስካሁን ወደ 20 ሺህ ኢትዮጵያውያን ተመልሰዋል

ሚኒስትሩ ካነስዋቸዉ ነጥቦች መካከል፤ የ 10ኛ እና የ 12 ና ክፍል መልቀቅያ ፈተናን በማስመልከት ስለተቋረጠዉ የኢንተርኔት አገልግሎት፤ በሀገሪቱ ስለሚታየዉ አስከፊ የድርቅ ሁኔታ እንዲሁም፡ በሳዉድ አረብያ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ ስለሚኖሩና መመለስ ስላለባቸዉ ኢትዮጵያዉያን ጉዳይ ዋና ዋናዎቹ ናቸዉ።  


ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
አዜብ ታደሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic