በወሲብ ንግድ የተሰማሩ እና የአምነስቲ መግለጫ7 ነሐሴ 2007ሐሙስ፣ ነሐሴ 7 2007የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ አንተርናሽናል በዓለም አቀፍ ደረጃ በወሲብ ንግድ መተዳደር ህጋዊ እንዲሆን የሚደግፍ ፖሊሲ ማክሰኞ ዕለት አፅድቋል።https://p.dw.com/p/1GFGIምስል Fotolia/VRDማስታወቂያ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ይህ ፖሊሲው ከዚህ ተግባር ጋር የተያያዙ ወንጀሎችን መቀነስ ያስችላል ብሎ ቢያምንም፤ ከሌሎች የመብት ተሟጋች ድርድቶች ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል። ስለዚሁ ፖሊሲ ይዘት እና ስለ ገጠመው ትችት የለንደኗ ወኪላችን ሀና ደምሴን በስልክ አነጋግረናታል። ሀና ደምሴ ልደት አበበ አርያም ተክሌ