በኮንጎ የሚፈጽም ጥቃት | ኢትዮጵያ | DW | 17.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኮንጎ የሚፈጽም ጥቃት

Human right watch የተባለዉ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት የኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ወታደሮች እና አማጽያን በተለይ በሴቶች እህቶች ላይ የሚፈጽሙት ጥቃት እና አስገድዶ የመድፈር ወንጀል እተስፋፋ መሆኑን ትናንት ይፋ አድርጎአል።

default

ካቢላ

በተለይ በዲሞክራቲክ ኮንጎና በሌሎች የአፍሪቃ አገሮች በሚካሄደዱ ጦርነቶች ሴቶችን መድፈር መዝረፍ ሰቆቃ መፈጸምና ሰላማዊ ሰዎችን ማንገላታት ለምን የጦርነቱ አካል እንደሆነና ችግሩን እንዴት መቅረፍ ይቻላል በሚለዉ ዙርያ ዘገባዉ ያትታል። ከብራስልስ ገበያዉ ንጉሴ ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሤ/አዜብ ታደሰ/ሸዋዬ ለገሠ