በኮንጎው ግጭት ላይ የመከረው ስብሰባ | አፍሪቃ | DW | 28.12.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

በኮንጎው ግጭት ላይ የመከረው ስብሰባ

የአፍሪቃ ህብረት ፣ የታላላቅ ሃይቆች ሃገራት ፣ የአውሮፓ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ልዑካን የተገኙበት ይኽው ስብሰባ የመግባቢያ ሰነድ በመቅረፅ ዛሬ ያበቃል ተብሎ ይጠበቃል ።በኮንጎ ዲሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ አዲስ አበባ ውስጥ የሚካሄደው ስብሰባ ዛሬም ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎ ውሏል ። የአፍሪቃ ህብረት ፣ የታላላቅ ሃይቆች ሃገራት ፣ የአውሮፓ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ልዑካን የተገኙበት ይኽው ስብሰባ የመግባቢያ ሰነድ በመቅረፅ ዛሬ ያበቃል ተብሎ ይጠበቃል ። የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ስለ ስብሰባው ሂደትና ስለሚጠበቀው ውጤት የአፍሪቃ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ኮሚሽን ኮሚሽነር ራምታን ላማምራን አነጋግሮ ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅሯል

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች