በኮሎኝ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ማሕበር 10ኛ ዓመት፣ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.01.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በኮሎኝ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ማሕበር 10ኛ ዓመት፣

በዚህ በጀርመን ሀገር ፤ በስፋት የ 4ኛነቱን ደረጃ በያዘችው ከተማ በኮሎኝ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቋቋመው የእስፖርትና ባህል ማሕበር ፤ ከትናንት በስቲያ ፣ ረዘም ላለ ጊዜ የከተማይቱ ኑዋሪዎች የሆኑና በቅርብ ጊዜም የመጡ በጠቅላላ 250

ኢትዮጵያውያን 10ኛ ዓመቱን ፤ ተሰባስበው አክብረዋል። ስለማሕበሩ አመሠራረትና ዓላማ ፤ ሊቀመንበሩን ፣ አቶ ተስፋዬ አበበን ፣

በስልክ አነጋግሬው ነበር ። መልሱን እንዲህ ይጀምራል።

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic