በኬንያ የደቡብ ሱዳናውያን ተስፋ | ዓለም | DW | 04.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በኬንያ የደቡብ ሱዳናውያን ተስፋ

የፊታችን ዕሁድ ለሱዳን ወሳኝ ዕለት ነው። ወይ ለሁለት ትከፈላለች አልያም አንድ ሆና እንደነበረች ትዘልቃለች። ይህን ለመወሰን ነው የፊታችን ዕሁድ ደቡብ ሱዳናውያን ህዝበ ውሳኔ የሚያደርጉት።

default

በመላው ዓለም የሚገኙ ደቡብ ሱዳናውያን ድምጽ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። በኬንያ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች የተጠለሉ ሲሆን መጪውን ህዝበ ውሳኔ በተስፋ እየጠበቁት እንዳለ በመጠላያ ካምፕ ለተገኘው የዶቸቬሌ የናይሮቢ ወኪል ገልጸውለታል። ብዙዎቹ ከህዝበ ውሳኔው በኃላ ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ ይናገራሉ።

ዘሪሁን ተስፋዬ

መሳየ መኮንን

አርያም ተክሌ