በካይ ጋዞችን ለመቀነስ የግለሰብ ጥረት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 15.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

በካይ ጋዞችን ለመቀነስ የግለሰብ ጥረት

የአየር ብክለቱ የሚያስከትለዉ ጠንቅ የምሁራን ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ ግለሰብ ስጋት እየሆነ የሄደ ይመስላል። ከመገናኛ ብዙሃን የሚሰሙት መረጃ ለፈጠራ እንዳነሳሳቸዉ የገለጹልን አቶ መስፍን ሥለሺ በግላቸዉ ባደረጉት ሙከራ ከፋብሪካ እየወጣ ከባቢ አየርን የሚበክለዉን ጋዝ ወደሌላ ጥቅም ለመለወጥ የሚያስችል መሳሪያ መፍጠር ችለዋል።

Audios and videos on the topic