በካይ ጋዞችና የአሜሪካ አቋም | ጤና እና አካባቢ | DW | 02.10.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

በካይ ጋዞችና የአሜሪካ አቋም

በቅርቡ በዩናትድስ ስቴትስ ዋሽንግተን የአየር ጠባይ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ተካሂዷል። የጉባኤዉ ከዓለም የከባቢ አየር በካዮች ግንባር ቀደምቱን ስፍራ በያዘችዉ ምር መካሄድ ለጉዳዩ ክብደት ሰጥቶታል ተብሏል።

በካይ ጋዞች

በካይ ጋዞች