በካቢንዳ የቀጠለው ውዝግብ | ኢትዮጵያ | DW | 17.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በካቢንዳ የቀጠለው ውዝግብ

ሶስት መቶ ሺህ ህዝብ የሚኖርበት የአንጎላ ክፍለ ሀገር - ካቢንዳ - ከብዙ አሰርተ ዓመታት ወዲህ ከአንጎላ ለመገንጠል ትግል በማካሄድ ላይ ይገኛል።

default

ዓማጽያን በቶጎ ብሄራዊ ቡድን ላይ ጥቃት ከጣሉ በኋላ-ፖሊስ በጥበቃ ላይ

በዚሁ በኮንጎ ብራዛቪል እና በኮንጎ የዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መካከል በሚገኘው የአንጎላ ወሽመጣዊ ግዛት ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ዓማጽያን ከዘጠኝ ናት በፊት በአንጎላ በሚካሄደው የአፍሪቃ ዋንጫ ለመሳተፍ ወደዚያ በሄደው የቶጎ ብሄራዊ ቡድን ላይ ጥቃት ከጣሉ በኋላ የመገናኛ ብዙኃንን ትኩረት ያገኘው ውዝግብ መንስዔው ምን ይሆን?

አርያም ተክሌ

DPA/DW

ተዛማጅ ዘገባዎች