በኦሮምያ የኢድ አል አድሃ አከባበር  | ኢትዮጵያ | DW | 31.07.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በኦሮምያ የኢድ አል አድሃ አከባበር 

በዓሉ የተከበረው የኮሮና ተዋሲ ወረርሽኝን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና በችግር ላይ ያሉ ዜጎችን በማስታወስ እንደሆነ ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የጅማ የባሌ እና የአዳማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የአአ ዘጋቢያችን ስዩም ጌቱ ተጨማሪ ዘገባ አዘጋጅቷል።

1441ኛው የኢድ-አል አደሃ በዓል በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች ተከብሯል፡፡ በዓሉ የተከበረው የኮሮና ተዋሲ ወረርሽኝን ከግምት ውስጥ በማስገባት እና በችግር ላይ ያሉ ዜጎችን በማስታወስ እንደሆነ ዶቼቬለ ያነጋገራቸው የጅማ የባሌ እና የአዳማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።  

ስዩም ጌቱ 

ኂሩት መለሰ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic