በኦሮሚያ እና በደቡብ የሚታየዉ አመጽ እና ግጭት፤ | ኢትዮጵያ | DW | 10.10.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

በኦሮሚያ እና በደቡብ የሚታየዉ አመጽ እና ግጭት፤

በኦሮሚያ እና በደቡብ የሚታየዉ አመጽ እና ግጭት፤

በኢትዮጵያ ለወራት የዘለቀዉ ፀረ መንግሥት ተቃዉሞ አሁን አሁን ወደ አልተፈለገ አቅጣጫም እያመራ መሆኑን በደቡብ እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙ ነዋሪዎች ለዶቼ ቬለ ገለጹ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:17
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:17 ደቂቃ

በኦሮሚያ እና በደቡብ የሚታየዉ አመጽ እና ግጭት

በግጭቱ ሃኪም ቤቶች እና ቤተ እምነቶችም ሰለባ እሆኑ ነዉ ተብሏል። 


ፀሐይ ጫኔ 
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች