በኦሮሚያ አወዛጋቢ ሦስት የሕግ አንቀጾች መሰረዝ | ኢትዮጵያ | DW | 12.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኦሮሚያ አወዛጋቢ ሦስት የሕግ አንቀጾች መሰረዝ

በኦሮሚያ ክልል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት የብዙ ሰዎችን ሕይወት ካጠፋ እና የንብረት መውደምን ካስከተለ በኋላ፣ ለሁከቱ መንስዔ ናቸው የተባሉ በከተማ ልማት አዋጅ ውስጥ የተካተቱ ሶስት የሕግ አንቀጾች እንዲሰረዙ የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት ወሰነ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:08
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:08 ደቂቃ

የሕግ አንቀጾች መሰረዝ

ምክር ቤቱ አንቀጾቹን የሰረዘው ለሕዝብ ግልጽ ሆነው ባለመገኘታቸው መሆኑን የክልሉ መንግሥት የኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ለዶይቸ ቬለ አስረድተዋል። ይሁንና፣ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የአንቀጾቹ መሰረዝ ችግሩን እንደማያስወግድ ነው የገለጸው።


ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር


አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic