በእንተ ስማ ለማርያም! | ባህል | DW | 08.02.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

በእንተ ስማ ለማርያም!

የቄስ ትምህርት ቤት ትዝታ! በአገራችን ለዘመናዊዉ ትምህርት መዳበር መሰረት የሆነዉን የቄስ ትምህርት ቤትን የጎበኘ ዳዊት የደገመ ትምህርት ይገባዋል፣ ጭንቅላቱም ክፍት ነዉ ይባላል

መልክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ወልደ ዘብዴዎስ

መልክተ ዮሐንስ ሐዋርያ ወልደ ዘብዴዎስ

በቄስ ትምህርት ቤት ስለ ንባብ ትምህርት የቅኔ ድርደራ፣ ስላለዉ የልመና ስርአት እና ትዝታቸዉ የሚያወጉንን በተጨማሪ በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ቤተክርስትያን ቅጽር ግቢ የሚያስተምሩ ሄኔታን በዛሪዉ ዝግጅታችን ጋብዘናል ያድምጡ