በእስር ላይ ያሉ የሲቢክ ማህበራትና በመጓተት ላይ ያለዉ ችሎት | ኢትዮጵያ | DW | 22.11.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በእስር ላይ ያሉ የሲቢክ ማህበራትና በመጓተት ላይ ያለዉ ችሎት

የአክሽን ኤድ ኢትዮጽያ ስራ አስኪያጅ የህግ ባለሞያዉ አቶ ዳንኤል በቀለ እና፣ የማህበራዊ ፍትህ ኮንግረስ አገር በቀል ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የህግ ባለሞያዉ አቶ ነጻነት ደምሴ ላይ፣ ዛሪ ተይዞ የነበረዉ ችሎት፣ ለህዳር ሃያ በሌላ ቀነ ቀጠሮ እንንዲገፋ ተደርጎአል

default

ዛሪ ችሎቱ መስጠት ያልተቻለበት ምክንያት፣ ዳኞች ተሟልተዉ ባለመቅረባቸዉ ነዉ ተብሎአል። ዛሪ የተጠበቀዉን ችሎት ለማዳመጥ የአክሽን ኤድ አለማቀፍ ዋና ስራ አስኪያጅ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ተወካዮች የአለማቀፍ ሲቪክ ማህበራት ጥምረት ዋና ፀሃፊ ኮሚ ናይዶ ተገኝተዋል ዝርዝሩን ያድምጡ