በእስራኤል የኑሮ ውድነት የቀሰቀሰው ተቃውሞ | ዓለም | DW | 12.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በእስራኤል የኑሮ ውድነት የቀሰቀሰው ተቃውሞ

የኑሮ ውድነት ያስመረረው ከሁለት መቶ ሺህ የሚበልጥ በተለያዩ የእስራኤል ከተሞች የሚኖር ህዝብ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ግዙፍ የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዱ ይታወሳል።

default

ተቃውሞው በአሁኑ ጊዜ ጋብ ያለ ቢመስልም ህዝቡ በተለያየ መንገድ ብሶቱን ማሰማቱን ቀጥሎዋል። ሁኔታው በአሁኑ ሰዓት ምን ይመስላል? ከሀይፋ ግርማው አሻግሬ እንዲህ ገልጾታል።

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic