በእስራኤል ላይ የደረሰዉ አለም-አቀፍ ነቀፌታ | ዓለም | DW | 02.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በእስራኤል ላይ የደረሰዉ አለም-አቀፍ ነቀፌታ

የእስራኤል የባህር ሃይል በሳምንቱ መጀመርያ ለጋዛ ሰርጥ ዕርዳታ በጫነች መርከብ ላይ የወሰደችውን ወታደራዊ እርምጃ የተለያዩ ሀገራት ተቃዉሞአቸዉን እያሰሙ ነዉ።

በእስራኤል ላይ የደረሰዉ አለም-አቀፍ ነቀፌታ

ግብጽ ዘግታ የቆየችዉን የጋዛ ስርጥ አቅጣጫ ድንበርዋን ለጊዜው መክፈቷም ተነግሮአል። የርዳታ ጫኝ መጓጓዣዎች ለፍልስጤም ጠረፍ ከተማ ራፋ ላይ እርዳታቸዉን በማድረስ ድጋፋቸዉን ለፍልስጤም ሲያሳዩ በሌላ በኩል በእስራኤሉ መንግስት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰ ነዉ። አዜብ ታደሰ የሚከተለውን አጠናቅራለች።

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ