በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የቀረበው ጥቆማ ውድቅ መደረጉ | ዓለም | DW | 17.07.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

በኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የቀረበው ጥቆማ ውድቅ መደረጉ

አቃቤ ህግ ፣ህጉ ሥራ ላይ እንዲውል ከተደረገበት እለት በኋላ የተፈፀሙ ወንጀሎችን ብቻ የሚመለከት መሆኑን ሰሞኑን በማሳወቅ ጥቆማውን ውድቅ አድርጓል ።

default

የስዊድን አቃቤ ህግ ፣የስዊድን የህግ ባለሞያዎች በስብዕና ላይ ወንጀል ፈፅመዋል ሲሉ የኤርትራውያን ባለሥልጣናትን ስም ዝርዝር ያቀረቡበትን ጥቆማ ውድቅ አደረገ ። የህግ ባለሞያዎቹ በሰብዓዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጅል በስዊድን ህግ የሚያስጠይቅ እንዲሆን በተፈቀደበት በጎርጎሮሳውያኑ ሐምሌ 1 2014 ዓም የኤርትራው ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቂ ና ሶስት ሚኒስትሮችን እንዲሁም አማካሪያቸው በሰብዕና ላይ ወንጀል ፈፅመዋል ሲሉ ስማቸውን ጠቁመው ነበር ። ይሁንና አቃቤ ህግ ፣ህጉ ሥራ ላይ እንዲውል ከተደረገበት እለት በኋላ የተፈፀሙ ወንጀሎችን ብቻ የሚመለከት መሆኑን ሰሞኑን በማሳወቅ ጥቆማውን ውድቅ አድርጓል ።የስቶክሆልሙ ዘጋቢያችን ቴዎeሮስ ምህረቱ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ቴዎድሮስ ምህረቱ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic