በኤርትራ ላይ ስለተጠየቀው ማዕቀብ፣ የአምባሰደሯ ምላሽ፣ | ዓለም | DW | 10.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በኤርትራ ላይ ስለተጠየቀው ማዕቀብ፣ የአምባሰደሯ ምላሽ፣

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ተገንተው ፤ አገራቸው ላይ እንዲጣል የተጠየቀውን ማዕቀብ ለመቃወም ጥያቄ አቀረቡ።

default

አስመራ

በመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራው አምባሳደር እንደገለጹት ፤ ኤርትራ ላይ ማንኛውንም ዓይነት ማዕቀብ ሊያስጥል የሚችል አንዳችም ምክንያት የለም ።አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ዘገባ ያቀርብልናል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic