1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኤምባሲ ለሚገኙ የቀድሞ ባለስልጣናት ይቅርታ እንዲደረግ ተጠየቀ 

ዓርብ፣ ሰኔ 19 2012

ላለፉት 29 ዓመታት አዲስ አበባ በሚገኘዉ የጣልያን ኤምባሲ በጥገኝነት ተጠልለዉ የሚገኙ የመንግሥት ባለሥልጣናት መንግሥት በምህረት ወደ ቤተሰቦቻቸዉ እንዲቀላቀሉ እንዲያደርግ ተጠየቀ። በቀድሞ የመከላከያ አባላት ስም የይቅርታ ደብዳቤዉ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ለይቅርታ ቦርድ መላኩን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያሳያል። 

https://p.dw.com/p/3eKJP
Flash-Galerie Der Blick aus meinem Fenster Addis Abeba Äthiopien
ምስል S. Mengist

ጣልያን ኤምባሲ የሚገኙት ግለሰቦች እድሜያቸዉ ገፍቶአል ጤናም የላቸዉም

 

ላለፉት 29 ዓመታት አዲስ አበባ በሚገኘዉ የጣልያን ኤምባሲ በጥገኝነት ተጠልለዉ የሚገኙ የመንግሥት ባለሥልጣናት መንግሥት በምህረት ወደ ቤተሰቦቻቸዉ እንዲቀላቀሉ እንዲያደርግ ተጠየቀ። በቀድሞ የመከላከያ አባላት ስም የይቅርታ ደብዳቤዉ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት፤ ጠቅላይ ሚኒስትር እና ለይቅርታ ቦርድ መላኩን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያሳያል። 

ዮኃንስ ገብረእግዚአብሔር

 
አዜብ ታደሰ 
ኂሩት መለሰ