በኢጣልያ የስደተኞች ይዞታ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 20.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

በኢጣልያ የስደተኞች ይዞታ

የሜዴትራንያን ባህር የሚያዋስናቸው ኢጣልያ ማልታ እና ሊቢያ ከሁለት ሳምንት በኃላ በህገ ወጥ ስደተኞች ጉዳይ ላይ ለመምከር ቀጠሮ ይዘዋል ።

default

የአፍሪቃ ስደተኞች በላምፔዱሳ ደሴት

ኢጣልያ ማልታ እና ሊቢያ በአፍሪቃ ስደተኞች ላይ አትኩረው የሚወያዩበት ምክንያት ምን ይሆን ? በኢጣልያ ፣ መንግስት ህገ ወጥ የሚላቸው ስደተኞች ይዞታ ምን ይመስላል?