በኢድአልፈጥር መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር ተጠየቀ | ኢትዮጵያ | DW | 22.05.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

በኢድአልፈጥር መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር ተጠየቀ

የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በአሉ አለም በገጠማት ወረርሽኝ ምክንያት በቤት ውስጥ የሚከበር ነው ብለዋል።በአሉ ሲከበር መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር የጠየቁት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ሙስሊሙ ማህበረሰብ ወደ አንድነት እንዲመለስም ጠይቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:37

መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር ተጠየቀ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ለ1441 ኛው የኢደል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በአሉ አለም በገጠማት ወረርሽኝ ምክንያት በቤት ውስጥ የሚከበር ነው ብለዋል።በአሉ ሲከበር መረዳዳትና መተጋገዙ እንዲጠናከር የጠየቁት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ሙስሊሙ ማህበረሰብ ወደ አንድነት እንዲመለስም ጠይቀዋል።መግለጫውን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ሰሎሞን ሙጬ

ኂሩት መለሰ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic