በኢትዮጽያ ጦር እና በሶማሌላንድ ድበር ነዋሪዎች መካከል የነበር ግጭት | ኢትዮጵያ | DW | 28.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጽያ ጦር እና በሶማሌላንድ ድበር ነዋሪዎች መካከል የነበር ግጭት

በከፊል ነጻ ከሆነች የሶማሌላንድ ግዛት ጋር ኢትዮጽያ የጠበቀ ወዳጅነት እንዳላት ይታወቃል።

default

የበርበራን ወደብ ለመጠቀም ኢትዮጽያ ባላት ከፍተኛ ፍላጎት አንጻር ሶማሌላንድ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ አላት ለኢትዮጽያ በቅርቡ የተከሰተዉ ግጭት በዚህ ወዳጅነት ላይ የሚኖረዉ ተጽቦ ምን ይሆን? በርግጥ የሶማላንድ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግጭቱ ከመንደር ህገወጥ የሚኒሽያ ቡድን ጋር የተደረገ በኢትዮጽያ መካከል ባለዉ ግንኙነት ላይ አንዳችም ችግር የማይፈጥር ነዉ ይሉታል።

መሳይ መኮንን /አርያም ተክሌ