በኢትዮጽያ የፓርቲዎች ስድስተኛ ዙር ክርክር | ኢትዮጵያ | DW | 12.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጽያ የፓርቲዎች ስድስተኛ ዙር ክርክር

ምርጫ 2002 ከዛሪ ጋር 40 ቀናት ይቀሩታል። በምርጫዉ የሚወዳደሩት ፓርቲዎች እስካሁን በስድስት ዋንኛ የፖለቲካ እና የፖሊሲ አጀንዳዎች ዙርያ ለመራጩ ህዝብ ቅስቀሳ አድርአዋል።

default

በሳምንቱ መጨረሻ የነበረዉ የምረጡኝ ቅስቀሳ ክርክር የኢትዮጽያ የዉጭ ግንኙነት ፖሊሲ ባለፉት 19 አመታት የሚል ነበር ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ