በኢትዮጽያ የመድህን ድርጅቶች | ኢትዮጵያ | DW | 27.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጽያ የመድህን ድርጅቶች

በኢትዮጽያ በአብዛኛዉ የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና ትልልቅ ድርጅቶች ለሰራተኞቻቸዉ የመድህን ዋስትና እንደ ሌላቸዉ ይነገራል።

default

በኢትዮጽያ ብዙ ሰራተኞች በስራ ወቅት ለሚደርስባቸው አደጋ ዋስትና የላቸውም። በድሬደዋ የሚገኘዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በከተማይቱ የሚገኘውን ሰላም የመንግስት ሾፌሮች እና ረዳቶቻቸው ማህበር ጸሀፊ አቶ ሳሙኤል አበራን በዚሁ ጉዳይ ላይ አነጋግሮዋል።


ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ