በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን የተፈጠረዉ አለመግባባት | ኢትዮጵያ | DW | 17.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን የተፈጠረዉ አለመግባባት

በኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን ቅዱስ ሴኖዶስ የተፈጠረዉ አለመግባባት ደረጃዉ ከፍ ብሎ በተወሰኑ ሊቃነ ጳጳሳት ላይ የኃይል ርምጃ መሞከሩ ተሰምቷል።

default

ድርጊቱ የተፈፀመዉ ከትናንት በስተያ ሲሆን በሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ይጠበቅ፤ አግባብ ያልሆኑ ተግባራት ይወገዱ በሚል አጥብቀዉ የጠየቁ አባቶች የዚህ ጥቃት ዒላማ መደረጋቸዉ ተገልጿል። ስለጉዳዩ ሸዋዬ ለገሠ ጥቃት ከተሞከረባቸዉ ሊቃነ ጻጻሳት መካከል፤ እንዲሁም በጀርመን የኢትዮጽያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ተጠሪን አነጋግራለች።

አዜብ ታደሰ/ ሸዋዬ ለገሠ