በኢትዮጽያ በተ.መ የአለም የምግብ ፕሮግራም ሰራተኞች ላይ የደረሰ ጥቃት | ዓለም | DW | 17.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

በኢትዮጽያ በተ.መ የአለም የምግብ ፕሮግራም ሰራተኞች ላይ የደረሰ ጥቃት

የተባበሩት መንግስት የአለም የምግብ ድርጅት ባለፈዉ አርብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት መድረሱን አስታወቀ ።

default

ድሪደዋ

አደጋው ባልታወቁ ታጣቂዎች መጣሉን የሚገልጸዉ የአለም የምግብ ድርጅት በጥቃቱ አንድ ሰዉ መሞቱን እንዲሁም አንድ መቁሰሉን ሌሎች ሁለት ደግሞ የደረሱበት እንደማይታወቅ ገልጿል ። ሰራተኞቹ ጥቃቱ የተጣለባቸው ከጅጅጋ ተነስተው ጉለልቼ ወደተባለች ቀበሌ ሲጓዙ ነበር ። በአለም የምግብ ድርጅት ሰራተኞች ላይ በሶማሌ ክልል በፊቅ ዞን ስለደረሰዉ አደጋ የድሪደዋዉ ወኪላችን ዪሃንስ ገብረግዚአብሄር ዘገባ ልኮልናል

ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic