በኢትዮጵያ ይካሄዳል የተባለው የስልክና የኢንተርኔት ጠለፋ | እንወያይ | DW | 13.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

እንወያይ

በኢትዮጵያ ይካሄዳል የተባለው የስልክና የኢንተርኔት ጠለፋ

ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ ድርጅት HRW በቅርቡ ባወጣው ዘገባ የቴሌኮምኒኬሽን አገልግሎት በመንግሥት ስር በሆነበት በኢትዮጵያ የስልክና የኢንተርኔት ስለላ እንደሚካሄድ ጠቁሟል ።

Audios and videos on the topic