በኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ ላይ የምሁራን አስተያየት  | ኢትዮጵያ | DW | 01.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ ላይ የምሁራን አስተያየት 

በኢትዮጵያ የተከሰቱ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች በሀገራቸው መጻኤ እድል ላይ ከፍተኛ ስጋት ያሳደረባቸው ዜጎች ጥቂት አይባሉም። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው አንድ ምሁር ግን «አሁን ያሉት ችግሮች ሊፈቱ ይችላሉ፤ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ነገር አይታየኝም» ብለዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:28

የምሁራን አስተያየት

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን እለቃለሁ ማለት እና  ለሁለተኛ ጊዜ በሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መደንገጉ ልዩ ልዩ አስተያየቶች እየተሰጡበት ነው። በኢትዮጵያ የተከሰቱ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች በሀገራቸው መጻኤ እድል ላይ ከፍተኛ ስጋት ያሳደረባቸው ዜጎች ጥቂት አይባሉም። ዶቼቬለ ያነጋገራቸው አንድ ምሁር ግን «አሁን ያሉት ችግሮች ሊፈቱ ይችላሉ፤ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ነገር አይታየኝም» ብለዋል። ሌላው ምሁር ደግሞ  መንግሥት የሚወስዳቸው እርምጃዎች የአጭር ጊዜ ፋታ የሚሰጡ እንጂ ዘላቂ መፍትሄ እንደማይሆኑ ተናግረዋል። ገበያው ንጉሴ ከብራሰልስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።
ገበያው ንጉሴ 
ኂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች